ፕሮቴስታንት

ከውክፔዲያ
(ከፕሮቴስታንቶች የተዛወረ)
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ፕሮቴስታንትክርስትና አይነት ነው። የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ከሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በ16ኛ ክፍለ ዘመን በአውሮፓ ተለይተው የሮማ ፓፓ መሪነት የማይቀበሉ ናቸው። ስሙ «ፕሮቴስታንት» የተነሣ ከሮማይስጥ ቃል protestare (መቃወም) ሲሆን የሮማ ፓፓ የሚቃወሙት ወገኖች ማለት ነበር።

[ለማስተካከል] በወላይታ

ወላይታ አከባቢ የሚገኙ የፕሮቴስታንት እምነት ሃይማኖቶች

  • ሃዋሪያት ቤተክርስቲያን
  • ቃለ ህይወት ቤ/ክ
  • የህይወት ቃል ቤ/ክ
  • መሰረተ ህይወት ቤ/ክ
  • ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ
  • 7ኛው ቀን አድቬንቲስት
  • ሉተራን(መካነ ኢየሱስ)
  • ሕይወተ ብርሃን ቤ/ክ
  • ማራናታ
የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች