Jump to content

ኮኝስኮቮላ

ከውክፔዲያ
(ከKońskowola የተዛወረ)

ኮኝስኮቮላ (ፖሎኝኛKońskowola, IPA : [kɔɲskɔ'vɔla]) በደቡባዊ ምስራቅ ፖላንድ የሚገኝ ሰፈር ነው። ከፑዋቪ እና ከኩሩቭ ከተሞች መካከል በኩሩፍካ ወንዝ ላይ ትገኛለች። ከተማው 51°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 22°03′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በ1996 ዓ.ም. የሕዝቡ ብዛት 2,188 ነበር። ሰፈሩ በ14ኛ ክፍለ ዘመን ዊቶውስካ ዎላ በሚባል ስም እንደተመሠረተ ይታመናል።