ሀብታም ለሰጠ ደሀ ምንጭሩ አበጠ

ከውክፔዲያ

ሀብታም ለሰጠ ደሀ ምንጭሩ አበጠአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

- ምቀኝነትን የሚተች ተረትና ምሳሌ ነው።