Jump to content

ሁለት ጊዜ ነው የዶሮ ልደት አንዱ በእንቁላል አንዱ በጫጩት

ከውክፔዲያ

ሁለት ጊዜ ነው የዶሮ ልደት አንዱ በእንቁላል አንዱ በጫጩትአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት ጊዜ ነው የዶሮ ልደት አንዱ በእንቁላል አንዱ በጫጩትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዶሮ እንቁላሉን ስትጥል እና እንቁላሉ ሲፈለፈል ሁለት ጊዜ ትወለዳለች። ይህ ተረትና ምሳሌ ምናልባትም ከቤ/ክርስቲያን ውይይት የመነጨ ሳይሆን አይቀርም።