Jump to content

መላእክት

ከውክፔዲያ

መላእክት የተፈጠሩት ከእሳት እና ከነፋስ ነው እሳት ሃያል ነው መላእክት ሃያል ናቸው እሳት ረቂቅ ነው መላእክት ረቂቃን እሳት ብሩህ ነው መላእክት ብሩህ አዕምሮ አላቸው ንፋስ በአየር ላይ ይነፍሳል መላእክትም በአየር ላይ ይበራሉ