Jump to content

መቶ

ከውክፔዲያ

መቶ ወይም አንድ መቶ በተራ አቆጣጠር ከዘጠና ዘጠኝ የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፊደል Ρ፣ ρ») እንደ ተወሰደ ይታመናል።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 100ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 አንድ እና 0 ዜሮ ተደረጀ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«መቶ» ምልክት «C» ነበር።