መጋቢት ፲፯
መጋቢት ፲፯፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፺፯ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፹፪ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፷፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፷፰ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- ፲፱፻፸፩ ዓ/ም - የግብጽ ፕሬዚደንት አንዋር ሳዳት እና የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ምናኽም ቤጊን በአሜሪካ ርዕሰ ከተማ ዋሺንግተን ዲሲ ላይ የሰላም ውል ተፈራረሙ።
ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
፲፰፻፺፩ ዓ/ም - መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ በዚህ ዕለት ተወለዱ።
ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |