Jump to content

ሰይጣኑ ይውለድህ

ከውክፔዲያ

ሰይጣኑ ይውለድህ

(52)አለቃን አንዱ «ምነው ትንቦ ይጠጣሉ?» ቢላቸው። «ብጠጣው ምን አለበት?» አሉት። እሱም «ኧረ የሰይጣን ነው ይባላል። ስለዚህ ነውር ነው!» አላቸው። እሳቸውም ቀበል አድርገው «ሰይጣኑ ይውለድህና ያን ጊዜ ትከሰኛለህ! ለመሆኑ አንተ ለሰይጣኑ ምኑ ነህ?» አሉት ይባላል። (ምንጭ :- ቢልጮ 1948 ከአበበ አይቸህ )