Jump to content

ሽጉጥ

ከውክፔዲያ

ሽጉጥ በአንድ እጅ ብቻ ሊተኮስ የሚችል የጠመንጃ አይነት ነው። ሁለተኛው እጅ ድጋፍ ሊሰጥ ይችላል ወይንም ሌላ ተግባር ላይ ሊሰማራ ይችላል። የሽጉጥ አይነቶች ብዙ ቢሆንም ጥንታዊው ሽጉጥ ግን በ ቻያኖች የተሰራው ትንሹ በእጅ የሚተኮስ መድፍ ነበር። ጥይት ይጎርስና እሳት የጋመ ክብሪት ከበስተጀርባው በተሰራ ቀዳዳ አሾልቆ ውስጥ ያለን ባሩድ ሲነካ ይተኩሳል።

ቃታ የሚባለው ክፍል ከመጠን በፍጥነት መሳቡ እርግጫ የተባለውን ሁናቴ ያበዛል።

ሽጉጥ እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል