Jump to content

በሥር ልናልፍ ነው

ከውክፔዲያ

አማኑኤል ሆስፒታል አንድ የአእምሮ ዶክተር እብዶች ወደ ውጭ እየወጡ ያስቸግሩትና በመውጫው በር ወለሉ ላይ መስመር ያሰምርና «ከዚህ በኋላ ማንም ከዚህ መስመር እንዳያልፍ» ይላቸዋል። ትንሽ ቆይቶ ሲመጣ ወለሉ ላይ ሲንፋቀቁ ያያቸውና «ምን እየስራችሁ ነው?» ሲላቸው አንዱ ተነሳና «በሥር ልናልፍ ነው» ብሎ ይመልሳል። ከመስመሩ ሥር መሆኑ ነው።