Jump to content

ተምር

ከውክፔዲያ

ተምር (ሮማይስጥPhoenix dactylifera) ከዘምባባ አስተኔ የሆነ የዛፍ ዝርያና ከዚሁ ዛፍ የወጣው ፍራፍሬ ነው።

ተምር ከዛፍ የመጣ ተፈጥሮአዊ ከረሜላ ስለሚመስል፣ ከጥንት ጀምሮ በተለይ በመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ተወድቷል።