Jump to content

አርካንሳው

ከውክፔዲያ
አርካንሳው ክፍላገር
የአርካንሳው ባንዲራ የአርካንሳው ማኅተም
ዋና ከተማ ሊተል ሮክ
ትልቋ ከተማ ሊተል ሮክ
አገረ ገዥ ማይክ ቢብ
የመሬት ስፋት 137,733 ካሬ ኪ.ሜ.(ከአገር 29ኛ)
የሕዝብ ብዛት 2,949,131(ከአገር 32ኛ)
ወደ የአሜሪካ ሕብረት

የገባችበት ቀን

15 June, 1836 እ.ኤ.ኣ.
ላቲቲዩድ (ኬክሮስ) 33°00′N እስከ 36°30′N
ሎንግቲዩድ (ኬንትሮስ) 89°39′W እስከ 94°37′W
ከፍተኛው ነጥብ 839ሜ.
ዝቅተኛው ነጥብ 17ሜ.
አማካኝ የመሬት ከፍታ 200ሜ.
ምዕጻረ ቃል AR
ድረ ገጽ www.arkansas.gov


አርካንሳውአሜሪካ የምትገኝ ክፍላገር ናት።