Jump to content

ኦስትሪያ

ከውክፔዲያ

Republik Österreich
የኦሰትሪያ ሪፐብሊከ

የኦሰትሪያ ሰንደቅ ዓላማ የኦሰትሪያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Land der Berge, Land am Strome

የኦሰትሪያመገኛ
የኦሰትሪያመገኛ
ዋና ከተማ ቪየና
ብሔራዊ ቋንቋዎች ጀርመንኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዚዳንት
ቻንስለር
 
ሃይንጽ ፊሸር
ቨርነር ፋይማን
ዋና ቀናት
ሐምሌ 20 ቀን 1947
(July 27, 1955 እ.ኤ.አ.)
 
የተቋቋመ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
83,871 (115ኛ)
1.7
የሕዝብ ብዛት
የ2018 እ.ኤ.አ. ግምት
 
8.822.267 (93ኛ)
ገንዘብ ዩሮ (€) {{{የምንዛሬ_ኮድ}}}
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +43
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .at


ኦስትሪያ (ጀርመንኛ፦ Österreich /ኦስተራይኽ/) የአውሮጳ አገር ነው።

ስም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከ«ኦስትሪያ» በቀር የአገሩ ስያሜ በአማርኛ ደግሞ ኦትሪሽ እና ነምሳ ተብሎዋል። «ኦስትሪያ» የእንግሊዝኛ አጠራር የሚያሕል ሲሆን ከሮማይስጥ /አውስትሪያ/ የሚመጣ ነው። «ኦትሪሽ» የፈረንሳይኛ አጠራር ያንጸባርቃል፣ እሱም ደግሞ ከኗሪው ስም «ኦስተራይኽ» የመጣ ነው። የ«ኦስተራይኽ» ትርጓሜ በጀርመንኛ ማለት «ምሥራቃዊ ግዛት» ነው። ይህም የአገሩ ስም ከ988 ዓ.ም. ጀምሮ ሆኗል።

«ነምሳ» የሚለው ስያሜ ከአረብኛ «አን-ንምሳ» የደረሰ ሲሆን ይህም በድሮ ቱርክኛ «ነምጸ» በኩል ከስላቪክ ቋንቋዎች «ነምሲ» የተነሣ ነው። በስላቪክ ቋንቋዎች ግን፣ «ነምሲ» ማለት «ጀርመናዊ» ነው። የኦቶማን ቱርኮች የጠቀሙት ለጎረቤታቸው ጀርመናዊ መንግሥት ለኦስትሪያ-ሀንጋሪ ነበር። ከዚህ በላይ በመጀመርያ በስላቪክ ቋንቋዎች «ነምሲ» ማለት «ድዳ» ሲሆን በጊዜ ላይ «ስላቭኛ የማይናገር» ለማለት ስለ ሆነ የጀርመናውያን መጠሪያ ሆኖ ነበር።