ኬሬታሮ እግር ኳስ ክለብ

ከውክፔዲያ

ኬሬታሮ እግር ኳስ ክለብ (እስፓንኛ፦ Querétaro Fútbol Club) በኬሬታሮሜክሲኮ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው።