Jump to content

የሜክሲኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የሜክሲኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (እስፓንኛ፦ Federación Mexicana de Fútbol Asociación, FMF, Femexfut) የሜክሲኮ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።