Jump to content

የሽማግሌዎች ጨዋታ

ከውክፔዲያ

የሽማግሌዎች ጨዋታ ሁለት የተወሰነ የእድሜ ልዩነት ያላቸው ሽማግሌዎች ስላሳለፉት የቀደሞ ህይዎታቸው እየተጫወቱ ሳለ በእድሜ አነስ የሚለው ሽማግሌ ጥቂት ለሚበልጠው ሽማግሌ በህይወት ዘመንህ ተመኝተህው የተሳካልህ ነገር አለ? ብሎ ይጠይቀዋል በእድሜ ከፍ ያለው ሽማግሌም ሲመልስ አዎ አለ በልጂነቴ ጥፋት አጥፍቸ እናቴ ጸጉሬን ስትይዘኝ በጣም ስለሚያመኝ ምነው መላጣ በሆንኩ እል ነበር ይሄው አሁን ተሳክቶልኛል አለ ይባላል።