Jump to content

ጃትሮፋ

ከውክፔዲያ
ጃትሮፋ

ጃትሮፋ (Jatropha) የሚባለው የተክል አይነት ወገን ነው። አፍሪቃ እና እስያ በብዛት የሚገኝ ሲሆን በተለይ የፈረንጅ ጉሎ የተባለ ዝርያ (J. curcas) ዘይቱ ለBioFuel (ከባቢ አየርን የማይበክል የዕጽዋት ውጤት የሆነ ነዳጅ) ይውላል።

ጃትሮፋ ተክል ዘይት ከተመረተ በሁዋላ ዝቃጩ ለባዮጋዝ ማምረቻ ያገለግላል እና ብዙ ጥናት የሚያስፈልጋቸዉ ጥቅሞች አሉት