ጎረድ ጎረድ

ከውክፔዲያ

ጎረድ ጎረድ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከስጋ ነው።

አዘገጃጀት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተከተፈ ስጋ

የተነጠረ ቅቤ

ሚጥሚጣ ወይም አዋዜ

ቅቤውን አቅልጦ ሚጥሚጣ እና ቅመም በመጨመር ተከትፎ ከተዘጋጀው ስጋ ጋር በጥሬው አዋህዶ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ ማቅረብ።

ሊተረጎም የሚገባ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]