ሃሪ ፖተር (መፅሐፍ)
ከውክፔዲያ
gfhfghfgh
የ ትረካዎች በታዋቂዋ እንግሊዛዊ ደራሲ ሮውሊንግ (J. K. Rowling) የተፃፉ ትረካዎች ናቸው። የሀሪ ፖተር መፅሐፎች ሰባት ተከታታይ ትረካዎች ሲሆኑ የሚያጠነጥኑትም በአንድ አስማት የሚማር ልጅ ላይ ነው።
ክፍሎች [ለማስተካከል]
የሰባቱም ተከታታይ ክፍሎች ርዕስ እንደሚከተለው ነው።
- Harry Potter and the Philosopher's Stone - በተለይም በአሜሪካ ውስጥ በHarry Potter and the Sorcerer's Stone ርዕስ የተሸጠ
- Harry Potter and the Chamber of Secrets
- Harry Potter and the Prisoner of Azkaban
- Harry Potter and the Goblet of Fire
- Harry Potter and the Order of the Phoenix
- Harry Potter and the Half-Blood Prince
- Harry Potter and the Deathly Hallows
በትረካዎቹ ላይ የተመሰረቱ ፊልሞች [ለማስተካከል]
ሃሪ ፖተር (ተከታታይ ፊልሞች) በሰባቱም የትረካ መጽሐፎች ላይ በመመስረት በተለያዩ አመታት ወጥተዋል። እነዚህም፡
- ሃሪ ፖተር ክፍል አንድ (ፊልም)፣
- ሃሪ ፖተር ክፍል ሁለት (ፊልም)፣
- ሃሪ ፖተር ክፍል ሦስት (ፊልም)፣
- ሃሪ ፖተር ክፍል አራት (ፊልም)፣
- ሃሪ ፖተር ክፍል አምስት (ፊልም)፣
- ሃሪ ፖተር ክፍል ስድስት (ፊልም) እና
- ሃሪ ፖተር ክፍል ሰባት (ፊልም) ናቸው።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |