ሄልሲንኪ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ሄልሲንኪፊንላንድ ዋና ከተማ ነው።

የሄልሲንኪ ማዘጋጃ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,162,900 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 582,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 60°08′ ሰሜን ኬክሮስ እና 25°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች