ሊዮናርዶ ዳቬንቺ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሊዮናርዶ ዳቬንቺ

ሊዮናርዶ ዲ ሰር ፔሮ ዳቬንቺ (አፕሪል 15, 1452 - ሜይ 2, 1519 እ.ኤ.አ.)፣ የጣልያን ዜግነት ያለው ሰዓሊቀራጺአርኪቴክትሙዚቀኛተመራማሪ፣ የሂሳብ ሰው፣ ኢንጅነርየመሬት ጥናት ተመራማሪ፣ የእንስሣት ጥናት ተመራማሪ እና ጸሃፊ ነገር። ሊዮናርዶ የእንደገና መወለድ የጥበብ ሰው ተደርጎ ይወሰዳል። የምድራችን የምንግዜም ምርጥ ሰአሊዎች ከሚባሉት አንዱም ነው። እንደ ሄለን ጋርድነር ገለጻ ሰአሊው ካለው ጥልቅ የማመዛዘን ችሎታና ፍላጎት ልዩ ስጦታ ከተቸራቸው የአለማችን ጥቂት ሰዎች አንዱ ነው።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች