የNaod Tube አስተዋጽኦች

የሰውን አስተዋጽኦች ለመፈለግ፦ይዘረጋይቀነስ
⧼contribs-top⧽
⧼contribs-date⧽

15 ማርች 2024

14 ማርች 2024

  • 18:0818:08, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +1,278 ኢየሩሳሌም ሰማያዊትአዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ኢየሩሳሌም ሰማያዊት የሰማይ መካከል ናት ከላይ ሶስት ከታች ሶስት ሰማያት ይገኛሉ በዚህች ሰማይ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በስተቀር ምንም አይነት ፍጥረት አይኖርም ይህች ሰማይ ሳጥናኤል የተፈጠረባት ከዚያም የወጣባት ናት ይህች ሰማይ በሳጥናኤል ምትክ ለተፈጠረው የሰው...» Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 17:3117:31, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +702 ሳጥናኤልአዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ሳጥናኤል ከመሰይጠኑ በፊት የሚጠራበት ስያሜ ሲሆን ትርጉሙም ለእግዚአብሔር ምስጋና የሚያቀርብ ማለት ነው ሳጥናኤል መላእክት ሲፈጠሩ ማን ፈጠረን ሲሉ ሳጥናኤል እኔ ነኝ የፈጠርኳችሁ ብሎ ያሳተቸው እርኩስ መልአክ ነው ወድ ምድርም ሲወድቅ አንድ መቋቋም የማይችለው ነገር ገጠመው ሊቀ...» ላይኛ Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 16:5316:53, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +406 ሰማይ ውዱድአዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ሰማይ ውዱድ ከዘጠኙ ዓለማተ እሳት አንዱ ሲሆን ቅዱሳን መላእክት የምስጋና መስዋዕት የሚሰዉበት ሰማይ ነው ቅዱሳን መላእክት ከሶስቱ አለመ መላእክት ማለትም ኢዮር ራማ እና ኤረር ለምስጋና ወደ እዚህ ሰማይ ይላካሉ ሰማይ ውዱድ የተስማማ ሰማይ ማለት ነው» Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 16:2716:27, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +97 መንበረ መንግስትNo edit summary ላይኛ Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 16:2516:25, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +576 መንበረ መንግስትNo edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 15:4415:44, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +1,118 ኪሩቤልአዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ኪሩቤል አራት ናቸው አንደኛው ገጽ ብእሲ ይባላል ይህ የሰው መልክ ያለው ሲሆን ለሰው ልጆች ሁሉ እግዚአብሔር ኃጢአታቸውን ይቅር እንዲላቸው እና በቸርነቱ እንዲጠብቃቸው ያለ እድሜያቸው እንዳይውስዳቸው የሚጸልይ መልአክ ነው ሁለተኛው ገጸ አንበሳ ይባላል የአንበሳ መልክ ያለው መልአ...» ላይኛ Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 15:1215:12, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +98 መላእክትNo edit summary ላይኛ Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 15:0715:07, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +272 መላእክትአዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «መላእክት የተፈጠሩት ከእሳት እና ከነፋስ ነው እሳት ሃያል ነው መላእክት ሃያል ናቸው እሳት ረቂቅ ነው መላእክት ረቂቃን እሳት ብሩህ ነው መላእክት ብሩህ አዕምሮ አላቸው» Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 14:2614:26, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +66 ጽርሐ አርያምNo edit summary ላይኛ Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 14:2414:24, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +40 ጽርሐ አርያምNo edit summary Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 14:2214:22, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +335 መንበረ መንግስትአዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ይህች ሰማይ ቅድስት ስላሴ ቅዱስ ዙፋናቸውን የዘረጉበት ሰማይ ናት በዚህች ሰማይ እግዚአብሔር ለፍጥረታት የሚታይበት ሰማይ ናት ኪሩቤል ዙፋኑን ሲሸከሙ ሱራፍፌል ደግሞ ክህነት ሰማይ ሲሆኑ ብዛታቸው 24 ናቸው» Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 14:0414:04, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ 0 ጽርሐ አርያምNo edit summary Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 14:0314:03, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +354 ጽርሐ አርያምአዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ጽርሐ አርያም ከሰባቱ ሰማያት እንድ ስትሆን ቅዱሳን መላእክት አግልግሎት የሚከፋፈሉባት ሰማይ ናት ይህም ከፊሉ በቅዳሴ ከፊሉ በልመና ከፊሉ በጸሎት እግዚአብሄርን ቅዱስ እያሉ በረቂቅ ከበሮ በረቂቅ ጽናጽል ያመሰግናሉ» Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 13:2813:28, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +789 ወልድአዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «እግዚአብሔር ወልድ ከሶስቱ ቅዱሳን አካላት አንዱ ሲሆን ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ የተወለደ ስለ ሰው ልጆች ሲል ሞቶ ተገርፎ እና በመስቀል<ref>Ethiopia Bible</ref> ተስቅሎ ያዳናቸው ሲሆን በኋላኛዕ ዘመን በትንሳዔ ዘጉ...» ላይኛ Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 13:0713:07, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +142 አብሶ አብ ትርጉሙ አባት ማለት ነው ግብር የአብ ስራ መውለድ ይህም በልሳነ ግዕዝ አብ ወላዲ ተብሎ ይጠራል አካል ለአብ ፍጹም አካል ፍጹም መልክ ፍጹም ገጽ አለው ላይኛ Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 12:4212:42, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +191 ፍልሠታአዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ፍልሠታ የሚለው ቃል ፈለሰ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ከአንድ ስፍራ ወደ ሌላ ቦታ መሄድን ያመለክታል» ላይኛ Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 12:3712:37, 14 ማርች 2024 ለውጡ ታሪክ +141 ሚሥጥረ ሥላሴአዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ሚስጥረ ስላሴ ማለት የእግዚአብሔርን አንድነት እና ሶስትነትን የሚያስረዳ አእማድ ነው» ላይኛ Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ