መለጠፊያ ውይይት:አባል አያጨሱም

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ይሄ "template" የሚጎድለው ነገር ምንድነው? እኔ ገጽ ላይ አቀማማጡ ትክክል አይደለም። ሊረዳኝ የሚችል አለ? (በነገራችን ላይ template, special pages እና የመሳሰሉትን የአማርኛ ስም ሰጥቶ ወደዚያ መምራት(redirect) ማድረግ ይቻል ይሆን? በየጊዜው የኪቦርድ ቋንቋ መቀየር መከራ ሆኖብኛል። ከምስጋና ጋር --Abdissa Aga 21:05, 11 August 2006 (UTC)