መግነጢስ

ከውክፔዲያ
ይህ ስእል የሚያሳየው እንዴት የብረት ቁርጥራጮች እራሳቸውን ከማግኔቱ የሜዳ መስመር አንጻር እንደሚደረድሩ ነው
የማግኔቱ ሜዳ መስመሮች በስእል

ማንኛውም የመግነጢስ መስክ የሚፈጥር መሳሪያ በሙሉ 'ማግኔት ይባላል። የመግነጢስ መስክ በአይን የማይታይ ቢሆንም ነገር ግን በዚህ ሜዳ ውስጥ አንዳንድ በረታብረቶች በተለይም ብረት ነክ የሆኑት ወደ ማግኔቱ የመሳብ አዝማሚያ ያሳያሉ። እርግጥ ነው የማግኔት ባህርይ መሳብ ብቻ ሳይሆን ሌሎችን ማግኔቶችን የመግፋትም ባህርይ አለው።

ማግኔት የሚለዉ ቃል magnesia ከሚባል ከጥንት ከተማ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኝ ነው። ማግኔቶች የተለያዩ ቅርፅ አላቸው ከእነሱም ውስጥ bar,horse shoe,u-shaped and cylindrical ናቸው።