ሚጌል ዴ ሴርቫንቴስ

ከውክፔዲያ
ሴርቫንቴስ

ሚጌል ዴ ሴርቫንቴስ (እስፓንኛ፦ Miguel de Cervantes) (1540-1608 ዓ.ም.) የእስፓንያ ጸሐፊ ነበር። በተለይ የታወቀው መጽሐፉ «ዶን ኪሖቴ» (Don Quixote) የተባለው ልብ ወለድ ነው።