ማር

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ፈሳሽ ማር ወላላ በዳቦ ላይ ሲጨመር።

ማርንብ ወይም ጣዝማ ከአበቦች ቅሥም (አውላ) የተሠራ ጣፋጭና ወፍራም ፈሳሽ ነው። በቀፎው ውስጥ ንቦች ማሩን ከሰም ጋራ በማር እሸት ያስቀምጣሉ።

Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ማር የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።