ምሥራቅ

ከውክፔዲያ
ኮምፓስ የተቀባው ምስራቅን ያመለክታል።

ምስራቅ የሚለው ቃል ስምየስም ገላጭ ወይም የግሥ ገላጭ ሊሆን ይችላል፣ ከአራቱ ዋና ዋና የአቅጣጫ መጠሪያዎች አንዱ ነው። ይህ አቅጣጫ ለምዕራብ ተቃራኒ ሲሆን ለሰሜን እና ለደቡብ ደግሞ ቀጤ ነክ ነው። እንደ ስምምነት ሁኖ የማንኛውም ካርታ ቀኝ ምስራቅ ተደርጎ ይወሰዳል።

ምስራቁ ክፍለአለም (አንድ ትርጉም)