ሞንቴቪዴዎ

ከውክፔዲያ

ሞንቴቪዴዎኡሩጓይ ዋና ከተማ ነው።

ከተማውና ወደቡ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,745,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,347,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 34°53′ ደቡብ ኬክሮስ እና 56°11′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።