ሥርዓተ አፅም
ከውክፔዲያ
ሥርዓተ አጽም የተባለው፡ የሠው ልጅ ለተለያዩ ነገሮችን ለማድረግ ማለትም መላው አካላችንን የተለያዩ ነገሮችን እንዲያደርግ የሚረዳ ሥርዓት ነው። የአጽም ሥርዓት ፪፻፮ ዉስጣችን ያሉ አጥንቶችን ያቀፈ ነው።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |