ራቬና

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ራቬና
PiazzaDelPopolo01.jpg
ከፍታ 4 ሜ.
ኗሪ ስም Ravenna
አገር ጣልያን
ክፍለ ሐገር ኤሚሊያ-ሮማኛ
የሕዝብ ቁጥር 159,385
ራቬና is located in Italy
{{{alt}}}
ራቬና
ራቬና፣ Italy

ኬክሮስና ኬንትሮስ
44°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 12°12′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ራቬና (ጣልያንኛ፦ Ravenna) የጣልያን ከተማ ነው።

በአንድ አፈ ታሪክ ዘንድ ራቬና የተመሠረተው በያፌት ልጅ ቶቤል ነበረ። ቶቤል በመርከብ ደርሶ ሠርፈረኞችን በዚያ እንደ ተወ፣ ከዚያም የቶቤል ልጅ ሱብረስ ሌላ ከተማ በሚላኖ እንደ ሠራ በድሮ ጸሓፍት ተተርኳል።