ሰጎን

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
?ሰጎን
ወንድ ሰጎን  በኬንያ(Struthio camelus massaicus)
ወንድ ሰጎን በኬንያ
(Struthio camelus massaicus)
የአያያዝ ደረጃ
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አዕዋፍ (Aves)
ክፍለመደብ: Struthioniformes
ዘመድ: Struthionidae
Vigors, 1825
ዝርያ: Struthio
Linnaeus, 1758
ብቸኛ ዝርያ: S. camelus
ክሌስም ስያሜ
''Struthio camelus''
Carolus Linnaeus, 1758
ዛሬ ሰጎን የሚገኝባቸው ዋና ዋና ቦታዎች.
ዛሬ ሰጎን የሚገኝባቸው ዋና ዋና ቦታዎች.
Subspecies

see text

ሰጎን (በላቲን Struthio camelus) ትውልዱ በአፍሪካ ብቻ የሆነ የማይበር ወፍ ነው። ከባዮሎጂ ቤተሰቡ (በላቲን Struthionidae) በብቸኛነት እስካሁን ምድር ላይ የሚገኝ ነው። በገጽታው አብሶ በረጃጅም ቅልጥሙና አንገቱ እንዲሁ በከፍተኛ ፍጥነት በመሮጥ ችሎታው (እስከ 65 ኪሜ/ሰከንድ) በቀላሉ መለየት የሚቻል እንስሳ ነው።

ሰጎን ከወፍ ዝርያዎች በሙሉ በርዝመቱ አንጋፋው ሲሆን በብዙ የአለማችን ክፍሎች በእርባታ የሚገለገሉበት እንዳሉ ይታወቃል።