ሲዲ

ከውክፔዲያ
ሲዲ

ሲዲ የእይታ መረጃን ማጠራቀሚያ መሳሪያ ነው። ሲዲ የሚለው ቃል የመጣው ከእንግሊዝኛው (Compact Disc ) የመጀመሪያ ፊደላት በመውሰድ ሲሆን የድምጽ እና የምስል መረጃን ጨምሮ ለተለያየ የመረጃ ዓይነት ማጠራቀሚያ ሁኖ ያገለግላል።