ሳንቶ ዶሚንጎ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ሳንቶ ዶሚንጎዶሚኒካን ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።

ፕላዛ ኮሎን

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,851,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,252,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 18°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 69°57′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

እስፓንያውያን ከተማውን በ1486 ዓ.ም. በመሠረታቸው ከአዲሱ አለም ከሁሉ የቆየው አውሮፓዊ ከተማ ሆኗል ማለት ነው።

1928 ዓ.ም. እስከ 1953 ዓ.ም. የከተማው ስም ሲዩዳድ ትሩሒዮ ይባል ነበር። ከዚያ ስሙ ወደ 'ሳንቶ ዶሚንጎ' ተመለሠ።


የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች