ቀረፃ

ከውክፔዲያ

ቀረፃ ድርጊትን የመያዝ ወይም የመተርጎም ሂደት ሲሆን ይህም የሚቀመጠው በማጠራቀሚያ ወይም መቅረጫ ውስጥ በመረጃ መልክ ነው። ታሪካዊ ክስተቶች ለብዙ ሺህ አመታት በተለያዩ ዓይነት መንገዶች ተቀርጸው ሲቀመጡ ኖረዋል።