ቀጥተኛ ጅረት
ከውክፔዲያ
ቀጥተኛ ጅረት የኤሌክትሪክ ቻርጅ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ሲጓዝ የሚፈጠር ጅረት ነው። ተለዋዋጭ ጅረት የኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚሄድበትን አቅጣጫ እየቀየረ ሲጓዝ የሚፈጠር ጅረት ነው።
ሌሎች ትርጉሞች [ለማስተካከል]
ጥቅም ላይ ሲውል [ለማስተካከል]
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |