ቢሽኬክ

ከውክፔዲያ

ቢሽኬክ (Бишкек) የኪርጊዝስታን ዋና ከተማ ነው።

ቢሽኬክ በጠቅላላ ስትቃኝ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 900,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 40°07′ ሰሜን ኬክሮስ እና 71°44′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ከተማው በ1870 ዓ.ም. ፒሽፔክ ተብሎ በሩስያ ሰዎች ተሠርቶ፣ ከ1918 እስከ 1983 ዓ.ም. ድረስ ስሙ ፍሩንዝየ ተባለ።