ባንኮክ

ከWikipedia

ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ባንግኮክ (กรุงเทพฯ) የታይላንድ ዋና ከተማ ነው።

ዋት ፍራ ካይው ታላቅ ቤተ መቅደስ
ዋት ፍራ ካይው ታላቅ ቤተ መቅደስ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 6,320,174 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 13°44′ ሰሜን ኬክሮስ እና 100°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የኔ መሣርያዎች