ታይላንድ
ከውክፔዲያ
|
የታይላንድ መንግሥት |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
|
ታይላንድ በአረንጓዴ ቀለም
|
||||||
| ዋና ከተማ | ባንኮክ |
|||||
| ብሔራዊ ቋንቋዎች | ጣይኛ | |||||
| መንግሥት ንጉሥ ጠቅላይ ሚኒስትር |
ቡሚቦል አዱልያዴጅ ዪንግላክ ሺናዋትራ |
|||||
| የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
513,120 (51ኛ) 0.4 |
|||||
| የሕዝብ ብዛት የ2011 እ.ኤ.አ. ግምት የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
66,720,153 (19ኛ) 66,720,153 |
|||||
| ገንዘብ | ባት (฿) | |||||
| የሰዓት ክልል | UTC +7 | |||||
| የስልክ መግቢያ | +68 | |||||
| ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .th እና .ไทย | |||||
ታይላንድ በደቡብ-ምሥራቅ እስያ በአውሮፓ አገራት መቸም ያልተገዛው ብቸኛ አገር ነው። ዋና ከተማው ባንኮክ ነው። እስከ 1931 ዓ.ም፣. ድረስና እንደገና ከ1937 እስከ 1941 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ ስም በይፋ ሳያም ነበረ።