ደቡብ ኮርያ

ከውክፔዲያ

대한민국 / 大韓民國
የኮርያ ሬፑብሊክ

የደቡብ ኮርያ ሰንደቅ ዓላማ የደቡብ ኮርያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የደቡብ ኮርያመገኛ
የደቡብ ኮርያመገኛ
ዋና ከተማ ሶውል
ብሔራዊ ቋንቋዎች ኮሪያኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
 
ሙን ጀኢን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
100,210 (107ኛ)
0.3
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
 
51,446,201 (25ኛ)
ገንዘብ ዎን
ሰዓት ክልል UTC +9
የስልክ መግቢያ +82
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .kr


ደቡብ ኮርያ (대한민국 / 大韓民國 / Dae Han Min Guk(ዴ ሐን ሚን ጉግ) / የኮርያ ሬፑብሊክ).በ ምስራቃዊው የእስያ ክፍል እምትገኝ ሀገር ናት። ከሰሜን ኮርያ በስተቀር በየብስ እሚያዋስናት አገር የላትም።

ደቡብ ኮሪያ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከአንዱ ሌላ አባል እርሱም ስሜን ኮርያ ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም።

ስም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • 대한민국 (大韓民國 : Dae Han Min Guk) / የኮርያ ሬፑብሊክ
  • 한국 (韓國: Han Guk)(ሃን ጉክ) / ኮርያ
  • 남한 (南韓) (ናም ሃን) / ደቡብ ኮርያ

ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የኮርያ ጦርነት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

1950. 6. 25. ~ 1953. 7. 27.