ሩሲያ
ከWikipedia
|
Российская Федерация |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
| ዋና ከተማ | መስኮብ (ሞስኮ) |
|||||
| ብሔራዊ ቋንቋዎች | ሩስኛ | |||||
| መንግስት ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ድሚትሪ ምድቭዬድፍ ቭላድሚር ፑቲን |
|||||
| የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
17,075,400 (1ኛ) |
|||||
| ገንዘብ | ሩብል | |||||
| የሰዓት ክልል | UTC +2 እስከ +12 | |||||
| የስልክ መግቢያ | +7 | |||||
ሩሲያ ወይም የሩሲያ ፌዴሬሽን በአውሮፓ እና እስያ አህጉሮች ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። በ17,075,200 ካሬ ኪ.ሜ. ከዓለም በመሬት ስፋት አንደኛ ሲሆን በሕዝብ ብዛትም ከዓለም ስምንተኛ ነው። ሩስያ ከኖርዌ፣ ፊንላንድ፣ ኤስቶኒያ፣ ሌትላንድ (ላቲቪያ)፣ ሊትዌኒያ፣ ፖላንድ፣ ቤላሩስ፣ ዩክሬን፣ ጆርጂያ፣ አዘርባይጃን፣ ካዛኪስታን፣ ቻይና፣ ሞንጎሊያ እና ሰሜን ኮሪያ ጋር ደንበር አላት።
ሩሲያ በጠፈር እና በጦር መሳሪያ ቴክኖሎጂ በጣም የተራቀቀች ናት፡፡
| በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች |
|
ምሥራቃዊ አውሮፓ - ቤላሩስ|ቡልጋሪያ|ሞልዶቫ|ሮማንያ|ሩሲያ|ዩክሬን |