ማካው

ከውክፔዲያ

ቻይና ሪፐብሊክ የማካው ልዩ አስተዳደር

የማካው ሰንደቅ ዓላማ የማካው አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የማካውመገኛ
የማካውመገኛ
የማካው ሥፍራ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ቻይንኛ
መንግሥት
ዋና አስተዳደር
ልዩ አስተዳደር
ፈርናንዶ ችወይ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
29.5 ኪ.ሜ. ካሬ
የሕዝብ ብዛት
የ2005 ዓ.ም. ግምት
የ2003 ዓ.ም. ቆጠራ
 
607,500
552,503
ገንዘብ የማካው ፓታካ
ሰዓት ክልል UTC +8
የስልክ መግቢያ +853
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .mo


ማካው (በቻይንኛ 澳門 /አውመን/) ከቻይና ሁለት ልዩ አስተዳደር ካላቸው ግዛቶች አንዱ ነው፤ (ሁለተኛው ሆንግ ኮንግ ሲሆን)።