የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት

ከውክፔዲያ

የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት
British Indian Ocean Territory

የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት ሰንደቅ ዓላማ የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር God Save the Queen
የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛትመገኛ
የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛትመገኛ
ዋና ከተማ ዲዬጎ ጋርሲያ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት
ንግሥት
ኮሚሽነር
አስተዳዳሪ
የብሪታኒያ ባህር ማዶ ግዛት
ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ
ፒተር ሄይስ
ቶም ሙዲ
ዋና ቀናት
የተመሠረተው
 
1965 እ.ኤ.አ.
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
54,400[1]
99.89
የሕዝብ ብዛት
ግምት
 
3,000[2]
ገንዘብ ዶላር (ተግባራዊ)[3][4]
ፓውንድ (ሕጋዊ)[2][5][6]
ሰዓት ክልል UTC +6
የስልክ መግቢያ +246
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .io

የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት ወይም ቻጎስ ደሴቶችብሪታኒያ ባህር ማዶ ግዛት ሲሆን በታንዛኒያ እና እንዶኔዝያ መሀል ይገኛል። ግዛቱ ስድስት አቶሎች /atolls/ ሲኖሩት ከአንድ ሺህ በላይ የሆኑ ትናንሽ ደሴቶችን ያጠቃልላል። በአጠቃላይ የመሬት ስፋቱ ወደ 60 ካሬ ኪ.ሜ. ነው።[4]

ከደሴቶቹ ሁሉ ትልቁና ከሁሉም ደቡባዊ የሆነው ዲዬጎ ጋርሲያ ነው። በዚህ ደሴት ላይ የአሜሪካ እና ብሪታኒያ የሚጋሩት የውትድርና ተቋም አለ። በ1960 እና 1970ዎቹ እ.ኤ.አ. በደሴቱ ላይ ይኖሩ የነበሩት ቻጎሳዊዎች በግዳጅ ከተፈናቀሉ በኋላ በአሁኑ ጊዜ በደሴቱ ላይ የሚገኙት ወደ አራት ሺህ የሚሆኑ የአሜሪካና ብሪታኒያ ሰራተኞች ብቻ ናቸው።

ማመዛገቢያዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ ይህ ቁጥር ውሃን ጨምሮ ነው። የመሬት ብቻ ስፋት 60 ካሬ ኪ.ሜ. ነው።
  2. ^ "About Us". BIOT Post Office. በ5 April 2013 የተወሰደ.
  3. ^ "FCO country profile". Archived from the original on 2010-06-10. በ2014-07-25 የተወሰደ.
  4. ^ "British Indian Ocean Territory". World Factbook. Central Intelligence Agency (27 March 2013). Archived from the original on 25 December 2018. በ5 April 2013 የተወሰደ.
  5. ^ "British Indian Ocean Territory Currency". GreenwichMeantime.com. በ5 April 2013 የተወሰደ.
  6. ^ Pobjoy Mint Ltd (17 May 2009). "Launch of First Commemorative British Indian Ocean Territory Coin". coinnews.net. በ4 April 2014 የተወሰደ.