ባግዳድ

ከWikipedia

ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ባግዳድኢራቅ ዋና ከተማ ነው።

የባግዳድ መስጊድ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 6,777,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 5,772,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 33°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 44°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የኔ መሣርያዎች