ተረት ጨ
ከWikipedia
ዘልለው ለመሐድ፦
የማውጫ ቁልፎች
,
ፍለጋ
ጨረቃ ሲጠፋ ኮከብ አባወራ ይሆናል
ጨዋነሽ ቢሏት ሳቁ ገደላት
ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነው ብለው ይወረውሩሀል
ጨጓራ ለመፍጨት አንጀት ለመጎተት በለው ዋተት ዋተት
ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን ካልሲ የሌለው አለና
ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን እግር የሌለው አለና
ጭድ ይዞ እሳት ሳል ይዞ ስርቆት
ጭድ ይዞ ወዘት ሳል ይዞ ስርቆት
መደብ
:
ተረቶች
ዕይታዎች
መጣጥፍ
ውይይት
ይህን ገጽ ለማዘጋጀት
ታሪክ
የኔ መሣርያዎች
መግቢያ
የማውጫ ቁልፎች
ዋናው ገጽ
የተመደበ ማውጫ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
እርዳታ ገጽ
የኅብረተሠቡ መረዳጃ
ወቅታዊ ጉዳዮች (ዜና)
መዋጮ ለመስጠት
ፍለጋ
ጠቃሚ መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
ፋይል / ሥዕል ለመላክ
ልዩ ገጾች
ለማተሚያዎ እንዲስማማ
የዕትሙ ቋሚ URL
መጥቀሻ ለዚህ መጣጥፍ