ቴል አቪቭ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ቴል አቪቭ

ቴል አቪቭእስራኤል ከተማ ነው። ለትንሽ ግዜ በ1948 እ.ኤ.አ. የእስራኤል ሽግግር መንግሥት ዋና ከተማ ነበረ። በ1949 እ.ኤ.አ. እስራኤል ኢየሩሳሌም ዋና ከተማ አደረገች። ሆኖም አብዛኛው አገራት ይህን በሙሉ ሳይቀበሉ ኤምባሲዎቻቸው እስካሁን የሚገኙ በቴል አቪቭ ነው።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች