ትምህርተ ሂሳብ

ከWikipedia

ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ትምህርተ ሂሳብብዛት፣ የአደረጃጀት የለውጥና የስፋት ጥናት ተብሎ ብዙ ግዜ የታወቃል። ሌሎችም "የቅርጽና የቁጥር" ጥናት ብለው ይጠሩታል። በፎርማሊስቲክ አይን ተጨባጭ ያልሆኑን አደረጃጀቶችን ሥነ አመክንዮንና (ሎጂክ) የሂሳብ አጻጻፎችን በመጠቀም መመርመር ተብሎ ይታወቃል። ሪአሊስቶች ደግሞ ስለነሱ ካለን ግንዛቤ ውጭ ሰለሚኖሩ እቃዮችና ጽንሶች ምርምር ይሉታል። ትምህርተ ሂሳብ በማንኛውም የሳይንስ ዘርፍ ስለሚጠቅም "የሳይስ ቋንቋ" ወይም የጠፈር ቋንቋ ተብሎም ይጠራል።


የኔ መሣርያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች