አምሣለ ጎአሉ

ከውክፔዲያ

አምሣለ ጎአሉአማራ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው በባህርዳር 1977 ተወለደች የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቶን በአሣይ የህዝብ ት/ቤት በመቀጠልም በቦሌ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርትን በማጠናቀቅ የመጀመሪያ ደግሪዋን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፋካልቲ ኦፍ ሣይንስ በአርክቴክቸር ተመርቃለች፡፡ [1] አምሣለ በ2002 ሰምንተኛዋ የሴት ፓይለት ሆና አጠናቃለች በመቀጠልም ለተከታታይ ስምንት አመታት በኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት ……በኢትዮጵያ ታሪክ ወሰጥ የመጀመሪያዉ ሴት ካፒቴን የሚያስብላትን ማዕረግ በ2010 ከኢትዮጲያ አቪየሽን አካዳሚ አግኝታለች፣ የመጀመሪያውንም በረራ ከአዲስ አበባ በመነሳት ጎንደር ላይ በማረፍ ስራዋን በተግባር አስመስክራለች። [2]

የትምህርት ደረጃ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በ አርክቴስቸር
  2. ፓይለት ከኢትዮጲያ አቬየሽን አካዳሚ በ2002
  3. ካፒቴን ከኢትዮጲያ አቬሽን አካዳመ 2010

ቤተሰብ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አምሳሉ ጎአሉ ባለትዳርና የሶስት ልጆች እናት ነች፡፡

  1. ^ http://www.tadias.com/10/15/2010/Ethiopian-airlines-appoints-first-female-captain/
  2. ^ Temsalet Book-Published By Newa