አባል:Andromeda ETHIOPIA

ከውክፔዲያ

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ(Awash international bank) የተመሰርተው በ 1984አ.ም በ ህዳር 10 እለት ነው። ሲመሰረትም በ 486 ሸር በገዙ ዘዎች በ 24.2 ሚልየን ብር ካፒታል ሲሆን ስሙም የተወሰደው ከ አዋሽ ወንዝ ነው ይህም ወንዝ ብቸኛው ለመስኖነት የሚያግለግል ወንዝ በመሆኑ ነው የባንኩ ስም የሆነው። ባንኩ ስራ የጀመረው በ የካቲት 13፣1995 ነበር። ባንኩ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከፍተኛ እድገት ያሳየ ሲሆን በ 2015 አ.ም የ 9.8 ቢልየን ብር ትርፍ በማግኘት ከ ንግድ ባንክ በመከጠል ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።