ኢድ አል ፈጥር

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ኢድ አል ፈጥር በአል በሙስሊሞች ነብዩሏህ ኢብራሒም ልጃቸውን ነብዩሏህ ኢስማኢልን በአረፋ ተራራ ላይ በአላህ ትዕዛዝ ሊሠዎ የነበረበት ቀን የሚከበርበት በአል ነው። ነገር ግን ለአላህ ምስጋና ይገባውና በምትኩ በአላህ ትዕዛዝ በግ ሊያርዱ በቅተዋል። ይህን በአል የእስልምና እምነት ተከታዮች ወደ መስጂድ በመሄድ እና ሶላት በመስገድ ያከብራሉ።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች