ኤሊም ኦልፊኔክታ

ከውክፔዲያ

ኤሊም ኦልፊኔኽታአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ762 እስከ 761 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የኤሊም ዘመን ለ1 ዓመት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ762 እስከ 761 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)